የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የስራና ክህሎት ቢሮ

እንኳን ወደ ስራና ክህሎት ቢሮ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎቶች ማዕከል በደህና መጡ። ቢሯችን በክልሉ የስራ እድል ፈጠራን ለማቀናጀት፣ የሙያ ብቃትንና የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እንዲሁም ዘመናዊና ተደራሽ የሆኑ ዲጂታል ሲስተሞችን በመዘርጋት ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

የቢሮው ስማርት ሲስተሞች እና ወቅታዊ መረጃዎች

EAEMS (ትምህርት እውቅና ማስተዳደሪያ)

የተማሪዎችን ትክክለኛነት ማረጋገጫ (Authentication)፣ የኮሌጆች የትምህርት እውቅና (Accreditation) እና የክልላዊ የብቃት መመዘኛ ፈተና ውጤቶችን በዲጂታል መንገድ ለመቆጣጠር የሚያስችል የላቀ መተግበሪያ።

ሲስተሙን ክፈት

JCIMS (ስራ ፈጠራ መረጃ ማስተዳደሪያ)

በክልሉ የሚፈጠሩ የስራ እድሎችን መረጃ በጥራት ለመመዝገብ፣ ለማጣራት፣ አስተማማኝ ሪፖርቶችን ለማመንጨት እና ስራ ፈላጊዎችን ከገበያው ጋር በብቃት ለማገናኘት የተዘጋጀ ስራ ፈጠራ መረጃ ማስተዳደሪያ ሲስተም።

ሲስተሙን ክፈት